ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.44.0-wmf.3
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
Module
Module talk
ፋሲል ግቢ
0
15324
382554
374211
2024-11-20T05:39:25Z
196.189.144.241
382554
wikitext
text/x-wiki
{{ዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
|ስም = ፋሲል ግቢ
|infoboxwidth= 22.9em
|ስዕል = [[Image:Fasilidas' palace, Gonder, Ethiopia 04.jpg|250px|ፋሲል ግቢ]]
|ስዕልcaption = ፊት ለፊት [[ፋሲል ግምብ]]፣ በግራ [[ዮሐንስ ቤተ መጻሕፍት|ቀዳማዊ ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት]]
|አገር = [[ኢትዮጵያ]]
|ዓይነት = ባሕላዊ
|መመዘኛ = c(ii)(iii)
|ID = 19
|አካባቢ = አፍሪካ
|ዓመት = 1971
|አደጋ =
|Extension =
|locmapin = Ethiopia
|relief = 1
|latitude = 12.61
|longitude =37.47
|map_caption = ፋሲል ግቢ በኢትዮጵያ ካርታ
}}
'''ፋሲል ግቢ''' ወይንም '''[[ነገሥታት ግቢ]]''' በ[[ጎንደር ከተማ]] የሚገኝ የቤተመንግስታት ግምቦች ስብስብ ነው። ግቢው የተመሰረተው በ1628ዓ.ም. በ[[ዓፄ ፋሲለደስ]] ነበር። [[ማቀባበያ]] የሚሰኘው የግቢው አጥር 900ሜትር ርዝመት<ref>http://whc.unesco.org/en/list/19</ref> ሲኖረው በውስጡ 70፣000 ስኩየር ሜትር የመሬት ይዞታ ያካልላል። አጼ ፋሲለደስ የመጀመሪያውንና ታላቁን [[ፋሲል ግምብ|ግንብ]] ያሰሩ እንጂ፣ ከርሳቸው በኋላ የተነሱት ነገሥታትም ለ220 ዓመታት የየራሳቸውን ህንጻ በመስራት ቦታው በቅርስ እንዲዳብር አድርገዋል። በግቢው የመጨረሻውን ህንጻ ያሰራችው ንግሥት [[ብርሃን ሞገስ]] ነበርች።
{|
|-
| colspan="2"|የሚከተለው ካርታ ላይ ማውስወን ቢያንሳፍፉ፣ እያንዳንዱ የግቢው ህንጻና በሮች ስም ወጥቶ ይታየወታል፡፡ ሲጫኑም ወደዚያ ክፍል ማብራሪያ ይወስደወታል።<ref>Adapted from:Monti, Augsto,I castelli di Gondar , Societa Italiana Arti Grafiche Editrice, Rome 1938</ref>
|-
|__TOC__
| {{ፋሲል ግቢ ካርታ}}
|}
[[ስዕል:L'illustration des Ta'amra Mâryâm de 1630 à 1730. Quelques remarques sur le premier style de Gondar -fasil.JPG|250px|thumb|right]]
[[ስዕል:Fasilidas' palace, Gonder, Ethiopia 03.jpg |200px|thumb|left| ትንሹ የፋሲል ግምብ]]
== የግቢው ይዘት ==
ፋሲል ግቢ፣ የውሃ እጥረት እንዳይገጥመው በማሰብ በ[[አንገርብ]] እና [[ቃሃ]] በተሰኙ ሁለት ምንጮች መካከል ነበር የተመሰረተው። ከግቢው በስተደቡብ የጎንደር [[አደባባይ]] ሲገኝ፣ ቦታው ለገበያነት፣ ለአዋጅ መንገሪያነት እና ለወንጀለኛ መቅጫነት ያገለግል ነበር። በአሁኑ ወቅት የጎንደር ከተማ መናፈሻ በመሆነ ያገልግላል።
ማቀባበያ የሚሰኘው የግቢው አጥር ግምብ በዙሪያው 12 በሮች ሲኖሩት፣ እኒህ በሮች ግልጋሎታቸውን የሚወክሉ ስያሜ ነበሯቸው። አንዳንዶቹ በሮች ከውጨኛው አለም ጋር ይገናኙ የነበሩት በትላልቅ ድልድዮች ነበር። ምንም እንኳ አብዛኞቹ የግቢው ቤቶች በጦርነትና እሳት ቢወድሙም ዋና ዋናዎቹ ህንጻዎች ግን እስከ አሁኑ ዘመን ዘልቀው ይታያሉ። ከነዚህ ጉልህ ህንጻዎች መካከል የ[[ፋሲለደስ ግምብ]]፣ [[ትንሹ የፋሲል ግምብ]]፣ የ[[ታላቁ እያሱ ግምብ]]፣ የ[[ዳዊት ፫ ዙፋን ቤት]]፣ [[ምንትዋብ ግምብ]]፣ የ[[ምንትዋብ መዋኛ|የምንትዋብ ቱርክ መዋኛ]]፣ የ[[ፈረስ ቤት|ፈረሶች ቤት]]፣ የ[[ፈረሰኞች አለቃ ቤት]]፣ [[አንበሶች ቤት]]፣ የ[[በካፋ ግምብ]]፣ የ[[በካፋ ሰገነት]]፣ የ[[ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት|ቀዳማዊ ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት]]፣ [[ዮሐንስ ቤተ መጻሕፍት]]፣ [[አዋጅ መንገሪያ]]ን፣ [[ክረምት ቤት]]፣ [[ቋል ቤት|ቋል ቤት(የሰርግ ቤት)]] እና [[ግምጃ ቤት ማርያም]]፣ [[አጣጣሚ ሚካኤል]] የሚሰኙ አብያተ ክርስቲያናት የግኙበታል።
==ትንሹ የፋሲል ግምብ ==
{{ዋና| ትንሹ የፋሲል ግምብ}}
'''ትንሹ የፋሲል ግምብ''' ሌሎች ህንጻዎች ከመገንባታቸው በፊት ለሙከራ ያክል የተገነባ የፋሲል ግቢ የመጀመሪያው አንስተኛ ህንጻ ነው። ዋናው የ[[ፋሲል ግምብ]] እስኪገነባ ድረስ ዓፄ ፋሲለደስ ተቀምጠዉበት
[[ስዕል:FasilidasPalaceGonder.jpg|200px|left|thumb|ፋሲል ግምብ]]
==ፋሲል ግምብ ==
{{ዋና|ፋሲል ግምብ}}
'''ፋሲል ግምብ''' '''ፋሲል ግቢ''' ውስጥ ካሉት ግምቦች ትልቁና የመጀመሪያው ዋና ህንጻ ነው። ቤተመንግሥቱ 32 ሜትር ቁመት እና 25 ሜትር በ25 ሜትር የሆነ የጎንና ጎን ርዝመት አለው። ባለ ሦስት ፎቅ ሕንፃ ሲሆን 123 ደረጃዎች አሉት።አጼ [[ፋሲለደስ]] የአገሪቱ መዲናን ከቦታ ቦታ መዛወር በመሰልቸት በመጨረሻ [[ጎንደር ከተማ]] ላይ የረጋ ማዕከል በ1628ዓ.ም. አቋቋሙ። በ1640ወቹ መጀመሪያ ፋሲል ግምብን በከተማው ማዕከል አሰርተው አስጨረሱ። ከጣሪያው ላይ ባለው መመልከቻ በረንዳ እስከ [[ጣና ሐይቅ]] ድረስ መመልከት ይቻላል። በውስጡ 20 ክፍሎች አሉት። ግድግዳው ላይ የተሰሩ ብዙ ጌጦች ነበሩት።
በሦስተኛው ፎቅ ላይ የንጉሡ መኝታ ክፍል አለ። በሁለተኛው ፎቅ ላይ ደግሞ ፊት ለፊት የአክሊል ቅርጽ ያለው በረንዳ ይገኛል። ይህ በረንዳ የንጉሡ አዋጅ መንገሪያ፤ ሕግና ትእዛዛት ማሳወቂያ ነው። አንደኛው ፎቅ በረንዳ ላይ እንደየማዕረጋቸው የሚቀመጡ ሹማምንትና አፈ- ቀላጤዎች ከንጉሡ አንደበት ተቀብለው በተዋረድ አዋጁን ያሰማሉ። እንዲህ እያለም- ነጋሪት እየተጎሰመ፣ እምቢልታ እየተነፋ፣ ከበሮ እየተደለቀ አዋጁ ከሕዝቡ ጆሮ ይደርሳል። በቤተ መንግሥቱ አራቱም ማዕዘናት የክብ ቅርጽ ያላቸው እና ላቅ ብለው የሚታዩ ግምቦች አሉ። እነዚህም አራቱን ወንጌላውያን- ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስና ዮሐንስን ወክለው የተገነቡ ናቸው።
ቤተ መንግሥቱ ከጥቁር እና ከቀይ ጥርብ ድንጋዮች የተሰራ ነው።ከቤተ መንግሥቱ ጀርባ ከግንቡ ጋር ተያይዘው የተገነቡ ሌሎችም ቅርሶች አሉ። የመታጠቢያ ቤቶች፣ የእስረኞች ማቆያ፣ የውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ ይጠቀሳሉ። ግን አብዛኞቹ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጉዳት ደርሶባቸዋል።
=== የፋሲል ገንዳ ===
ከፋሲል ግምብ አጠገብ ውሃ የነበረበት ገንዳ ይገኛል። ይሄ ገንዳ በጊዜው ለ[[ዋና]] እና [[ዓሣ]] ለማርቢያነት ያገለግል ነበር። [[ስዕል:AdyamSegedPalace.JPG|200px|right|thumb|ታላቁ ኢያሱ ግምብ]]
==ታላቁ እያሱ ግምብ ==
{{ዋና|ታላቁ እያሱ ግምብ}}
'''ታላቁ እያሱ ግምብ''' (አድያም ሰገድ ግምብ)፣ በንጉሱ [[ታላቁ እያሱ]] ዘመን ተገንብቶ በ1677 (ዘመነ ማቲዎስ) የተጠናቀቀ ነበር። የአናጢዎች መሪ [[ አናጢ ወልደ ጊዮርጊስ|ወልደ ጊዮርጊስ]] ግምቡን የሰራው ሲሆን በጊዜው ከ[[ጠቢቡ ሰለሞን]] ቤት የብለጠ ያምር ነበር በመባል የተደነቀ ነበር። የግምቡ ጣሪያ በወርቅና በከበሩ ደንጊያወች ያጌጠ ነበር። ግድግዳዎቹ ከዝሆን ጥርስና ከቅጠላቅጥል ጌጦች የተሰራ ነበር።
[[ስዕል:Ethio w13.jpg|200px|thumb|right |ዮሐንስ ቤተ መጽሐፍ በግራ በኩል የሚታየው ህንጻ ነው፣ ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት በስተቀኝ ይታያል]]
==ዮሐንስ ቤተመጻሕፍት==
{{ዋና|ዮሐንስ ቤተመጻሕፍት}}
'''ዮሐንስ ቤተመጻሕፍት''' በ[[ፋሲልደስ]] ልጅ በ[[ቀዳማዊ አጼ ዮሐንስ]] የተገነባ [[ቤተ መጻሕፍት]] ሲሆን በፋሲል ግቢ ይገኛል። አማዶ በ1930 ብዙ ጌጣጌጥ እንደነበረውና ውጭውም ጥሩ መልክ ባለው፣ ከ[[ኑግ]] ዘይት በተሰራ ቢጫ ፕላስተር የተለጠፈ እንደነበር ይዘግባል። በዚሁ ወቅት የዚህ ህንጻ ሁለት ጎኖች የመፍረስ አደጋ ገጥሟቸው እንደነበርም ጽፎት ይገኛል።
==ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት==
{{ዋና|ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት}}
'''ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት''' በ[[ፋሲልደስ]] ልጅ በ[[ቀዳማዊ አጼ ዮሐንስ]] የተገነባ በፋሲል ግቢ የሚገኝ ያስገነባው ንጉስ ጽህፈት ቤት የነበር ነው። እንደቤተመጻሕፍቱ ሁሉ፣ ይሄም ህንጻ አንድ ፎቅ አለው። የምድሩ ክፍል እንግዶችን ለመቀበልና ሌሎች ህዝባዊ በዓላትን ለማክበር ይጠቅም ነበር። ፎቅ ቤቱ በአንጻሩ እንደ መዝገብ ቤት ሲያገለግል የ[[ግብር]] እና የ[[ፍርድ ቤት]] መዝገቦችን ይይዝ ነበር ። [[ስዕል:AttatamiMIKael.JPG|200px|thumb|left| አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል በ1920ዎቹ]]
== አጣጣሚ ሚካኤል ==
{{ዋና|አጣጣሚ ሚካኤል}}
'''አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል''' ፋሲል ግቢ ውስጥ በስተ ሰሜን ምስራቅ ክፍል ሲገኝ፣ [[ሰኔ ፲፪]] ቀን [[1708|፲፯፻፰]] ዓመተ ምሕረት ተመርቆ የተከፈተ ቤተ ክርስቲያን ነው። ወደቤተክርስቲያኑ የሚገባው በ[[እልፍኝ በር]] አድርጎ ነው። በዓፄ ዳዊት ዘመን ይተገነባው ይሄ ቤተክርስቲያን የአራት ማዕዘን ቅርጽ የነበረውና መልካም [[ውድር]]ን የተከተለ ነበር። ሁለት ሰገነቶች የነበሩት ሲሆን አንዱ ግን ወድቋል። ውስጡ ከ3 ክፍሎች ነበሩት (ገጽ 38)። የአጣጣሚ ሚካኤል ቄሶች በ[[አለቃ ገነት]] ማዕረግ እስካሁን ይታወቃሉ።
[[ስዕል:LionsCageByDawitIII.JPG |200px|thumb|right| አምበሶች ቤት -ፋሲል ግቢ]]
== አምበሶች ቤት==
{{ዋና| አምበሶች ቤት}}
'''አምበሶች ቤት''' በአጼ [[ሳልሳዊ ዳዊት]] የተሰራ በፋሲል ግቢ የሚገኝ አንበሶች ይኖሩበት የነበር ነው። እስከ 1984 ዓ.ም. አምበሶች ይኖሩበት ነበር።
[[ስዕል:MintewabTurkishBath.jpg |200px|thumb|right| ምንትዋብ ሐማም]]
==ምንትዋብ መታጠቢያ ==
{{ዋና|ምንትዋብ መታጠቢያ }}
የ[[ምንትዋብ መዋኛ]] ወይም [[የምንትዋብ መታጠቢያ]]በእቴጌ [[ምንትዋብ]] የተሰራ በፋሲል ግቢ ውስጥ ከ[[ምንትዋብ ግምብ]] አጠገብ የሚገኝ ቱርክ መታጠቢያ (ሐማም) ነበር።
[[ስዕል:MentewabPalace.jpg |200px|thumb|left|ምንትዋብ ግምብ ]]
[[መደብ:ፋሲል ግቢ]]
[[መደብ:ጎንደር]]
[[መደብ:ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ]]
[[መደብ:ጎንደር]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ታሪክ]]
[[መደብ: ፋሲል ግቢ|*]]
9nj56af4qjkgrh5x23pj4m2kqwsvuau
382555
382554
2024-11-20T07:45:18Z
71.246.146.131
አንድ ለውጥ [[Special:Diff/382554|382554]] ከ[[Special:Contributions/196.189.144.241|196.189.144.241]] ([[User talk:196.189.144.241|ውይይት]]) ገለበጠ
382555
wikitext
text/x-wiki
{{ዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
|ስም = ፋሲል ግቢ
|infoboxwidth= 22.9em
|ስዕል = [[Image:Fasilidas' palace, Gonder, Ethiopia 04.jpg|250px|ፋሲል ግቢ]]
|ስዕልcaption = ፊት ለፊት [[ፋሲል ግምብ]]፣ በግራ [[ዮሐንስ ቤተ መጻሕፍት|ቀዳማዊ ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት]]
|አገር = [[ኢትዮጵያ]]
|ዓይነት = ባሕላዊ
|መመዘኛ = c(ii)(iii)
|ID = 19
|አካባቢ = አፍሪካ
|ዓመት = 1971
|አደጋ =
|Extension =
|locmapin = Ethiopia
|relief = 1
|latitude = 12.61
|longitude =37.47
|map_caption = ፋሲል ግቢ በኢትዮጵያ ካርታ
}}
'''ፋሲል ግቢ''' ወይንም '''[[ነገሥታት ግቢ]]''' በ[[ጎንደር ከተማ]] የሚገኝ የቤተመንግስታት ግምቦች ስብስብ ነው። ግቢው የተመሰረተው በ1628ዓ.ም. በ[[ዓፄ ፋሲለደስ]] ነበር። [[ማቀባበያ]] የሚሰኘው የግቢው አጥር 900ሜትር ርዝመት<ref>http://whc.unesco.org/en/list/19</ref> ሲኖረው በውስጡ 70፣000 ስኩየር ሜትር የመሬት ይዞታ ያካልላል። አጼ ፋሲለደስ የመጀመሪያውንና ታላቁን [[ፋሲል ግምብ|ግንብ]] ያሰሩ እንጂ፣ ከርሳቸው በኋላ የተነሱት ነገሥታትም ለ220 ዓመታት የየራሳቸውን ህንጻ በመስራት ቦታው በቅርስ እንዲዳብር አድርገዋል። በግቢው የመጨረሻውን ህንጻ ያሰራችው ንግሥት [[ብርሃን ሞገስ]] ነበርች።
ግቢው ገናና በነበረበት ዘመን በሽወች የሚቆጠሩ ቤቶችና ሱቆችን በውስጡ ያቅፍ ነበር። በጥንቱ ዘመን የአስተዳደር ስርዓት ተቀርጾለት በጥንቃቄ የሚመራ ነበር። ስርዓቱም [[ስርዓተ መንግስት]] በመባል ሲታወቅ በመጽሃፍ መልኩ በ[[ግዕዝ]]ና በድሮው [[አማርኛ]] የተመዘገበ ነበር።
{|
|-
| colspan="2"|የሚከተለው ካርታ ላይ ማውስወን ቢያንሳፍፉ፣ እያንዳንዱ የግቢው ህንጻና በሮች ስም ወጥቶ ይታየወታል፡፡ ሲጫኑም ወደዚያ ክፍል ማብራሪያ ይወስደወታል።<ref>Adapted from:Monti, Augsto,I castelli di Gondar , Societa Italiana Arti Grafiche Editrice, Rome 1938</ref>
|-
|__TOC__
| {{ፋሲል ግቢ ካርታ}}
|}
[[ስዕል:L'illustration des Ta'amra Mâryâm de 1630 à 1730. Quelques remarques sur le premier style de Gondar -fasil.JPG|250px|thumb|right|ፋሲል ግቢ በኢትዮጵያን እይታ፣ በ1622 እና 1722 መካከል]]
[[ስዕል:Fasilidas' palace, Gonder, Ethiopia 03.jpg |200px|thumb|left| ትንሹ የፋሲል ግምብ]]
== የግቢው ይዘት ==
ፋሲል ግቢ፣ የውሃ እጥረት እንዳይገጥመው በማሰብ በ[[አንገርብ]] እና [[ቃሃ]] በተሰኙ ሁለት ምንጮች መካከል ነበር የተመሰረተው። ከግቢው በስተደቡብ የጎንደር [[አደባባይ]] ሲገኝ፣ ቦታው ለገበያነት፣ ለአዋጅ መንገሪያነት እና ለወንጀለኛ መቅጫነት ያገለግል ነበር <ref>Munro-Hay, ''Ethiopia'', pp. 114f</ref> ። በአሁኑ ወቅት የጎንደር ከተማ መናፈሻ በመሆነ ያገልግላል።
ማቀባበያ የሚሰኘው የግቢው አጥር ግምብ በዙሪያው 12 በሮች ሲኖሩት፣ እኒህ በሮች ግልጋሎታቸውን የሚወክሉ ስያሜ ነበሯቸው። አንዳንዶቹ በሮች ከውጨኛው አለም ጋር ይገናኙ የነበሩት በትላልቅ ድልድዮች ነበር። ምንም እንኳ አብዛኞቹ የግቢው ቤቶች በጦርነትና እሳት ቢወድሙም ዋና ዋናዎቹ ህንጻዎች ግን እስከ አሁኑ ዘመን ዘልቀው ይታያሉ። ከነዚህ ጉልህ ህንጻዎች መካከል የ[[ፋሲለደስ ግምብ]]፣ [[ትንሹ የፋሲል ግምብ]]፣ የ[[ታላቁ እያሱ ግምብ]]፣ የ[[ዳዊት ፫ ዙፋን ቤት]]፣ [[ምንትዋብ ግምብ]]፣ የ[[ምንትዋብ መዋኛ|የምንትዋብ ቱርክ መዋኛ]]፣ የ[[ፈረስ ቤት|ፈረሶች ቤት]]፣ የ[[ፈረሰኞች አለቃ ቤት]]፣ [[አንበሶች ቤት]]፣ የ[[በካፋ ግምብ]]፣ የ[[በካፋ ሰገነት]]፣ የ[[ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት|ቀዳማዊ ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት]]፣ [[ዮሐንስ ቤተ መጻሕፍት]]፣ [[አዋጅ መንገሪያ]]ን፣ [[ክረምት ቤት]]፣ [[ቋል ቤት|ቋል ቤት(የሰርግ ቤት)]] እና [[ግምጃ ቤት ማርያም]]፣ [[አጣጣሚ ሚካኤል]] የሚሰኙ አብያተ ክርስቲያናት የግኙበታል። በተጨማሪ ከፋሲል ግቢ ወጣ ብሎ በስተሰሜን [[ራስ ግምብ]] ይገኛል።
==ትንሹ የፋሲል ግምብ ==
{{ዋና| ትንሹ የፋሲል ግምብ}}
'''ትንሹ የፋሲል ግምብ''' ሌሎች ህንጻዎች ከመገንባታቸው በፊት ለሙከራ ያክል የተገነባ የፋሲል ግቢ የመጀመሪያው አንስተኛ ህንጻ ነው። ዋናው የ[[ፋሲል ግምብ]] እስኪገነባ ድረስ ዓፄ ፋሲለደስ ተቀምጠዉበት የነበር ህንጻ ነው።
[[ስዕል:ማቀባበያድልድይ.png|200px|thumb|left| በ[[ማቀባበያ ድልድይ]] ስር ሰዎች ሲዘዋወሩ]]
[[ስዕል:FasilidasPalaceGonder.jpg|200px|left|thumb|ፋሲል ግምብ]]
== ማቀባበያ ==
የፋሲል ግቢን ዙሪያ ጥምጥም የያዘው የግምብ አጥር ማቀባበያ በመባል ይታወቃል። ስሙ ከጥንት ጀምሮ የነበር ሲሆን በ[[ዓፄ በዕደማርያም]] ዜና መዋዕልም መቀባበያ የሚባል ህንጻ ተጠቅሶ ይገኛል<ref>የአጼ በእደ ማርያም ዜና መዋዕል</ref>። ትርጎሜውም መዘጋጃ፣ ወይም መከላከያ ምሽግ መሆኑ ነው። በዚህ የግምብ አጥር ዙሪያ 12 በሮችና ከፍ ብለው የተሰሩ መተላለፊያ ድልድዮች ይገኛሉ።
የፋሲል ግቢ እንደሐዋርያት ብዛት 12 በሮች አሉት፣ 12ቱም እንደየተግባራቸው ስም ወጥቶላቸው ያገልግሉ ነበር። [[እንኳየ በር|ልዕልት እንኳየ በር]]፣ በንግሥት [[ብርሃን ሞገስ]] እናት ስም የተሰየመ ነበር። [[ግምጃ ማርያም በር]] ወደ [[ግምጃ ቤት ማርያም]] ቤተክርስቲያን ግቢ የሚያሻግር ሲሆን [[ጃን ተከል በር|ጃን ተከል በር(ፊት በር)]] የሚባለው ዋናው በር ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የጎብኚዎች መግቢያ ነው፡፡ ከ[[አደባባይ]] ፊት ለፊት ይገኛል። [[ወምበር በር|ወምበር በር (የዳኞች በር)]] የፍርድ መስጫ በር ሆኖ ዳኞች የሚገቡበትም ነው ፣ [[ተዝካር በር]] በድሮ ጊዜ ድልድይ የነበረው፣ ሆኖም ግን በ[[ዳግማዊ ኢያሱ]] ጊዜ በተነሳ ጦርነት የፈረሰበት በር ነው።የቀብርና የሙታን ሥርዓት ለማስፈጸም የሚገባበት ነው። [[አዛዥ ጥቁር በር]] በድሮ ጊዜ ከ[[አደባባይ ተክለ ሃይማኖት]] ጋር በድልድይ ይገናኝ ነበር፡፡ [[አደናግር በር]] እንዲሁ በድሮ ጊዜ [[ቅዱስ ሩፋኤል]] ተብሎ ከሚታወቀው የ[[ሸማኔዎች ሰፈር]] ቤተክርስቲያን ጋር በድልድይ ይገናኝ ነበር።የፈትል ባለሙያዎች የሚገቡበት ነበር። [[ቋሊ በር]] ከ[[እልፍኝ ጊዮርጊስ]] ቤተክርስቲያን ዘመናዊ መግቢያ አጠገብ የሚገኝ ሲሆን ስሙ የወጣው የ''ንግሥት ደንገጡሮች በር'' መሆኑን ለመግለጽ ነበር። [[እምቢልታ በር]] የአዝማሪዎች በር ሲሆን [[እልፍኝ በር]] ወደ የግቢው የግል ህንጻዎች የሚወስድ ነበር። [[ባልደራስ በር]] እሚያመለክተው የፈረሰኞች አለቃ በር መሆኑን ሲሆን፣ [[ራስ በር]] በሌላ ስሙ [[ቋረኞች በር]] ተብሎ ይታወቅ ነበር። [[እርግብ በር]] ደግሞ [[ቀጭን አሸዋ በር]] በመባል በሁለተኛ ስም ይታወቅ ነበር– ለነገሥታት እጅ መንሻ የሚገባበት በር ነው።<ref>Munro-Hay, ''Ethiopia'', pp. 118-120</ref>።
==ፋሲል ግምብ ==
{{ዋና|ፋሲል ግምብ}}
'''ፋሲል ግምብ''' '''ፋሲል ግቢ''' ውስጥ ካሉት ግምቦች ትልቁና የመጀመሪያው ዋና ህንጻ ነው። ቤተመንግሥቱ 32 ሜትር ቁመት እና 25 ሜትር በ25 ሜትር የሆነ የጎንና ጎን ርዝመት አለው። ባለ ሦስት ፎቅ ሕንፃ ሲሆን 123 ደረጃዎች አሉት።አጼ [[ፋሲለደስ]] የአገሪቱ መዲናን ከቦታ ቦታ መዛወር በመሰልቸት በመጨረሻ [[ጎንደር ከተማ]] ላይ የረጋ ማዕከል በ1628ዓ.ም. አቋቋሙ። በ1640ወቹ መጀመሪያ ፋሲል ግምብን በከተማው ማዕከል አሰርተው አስጨረሱ። ከጣሪያው ላይ ባለው መመልከቻ በረንዳ እስከ [[ጣና ሐይቅ]] ድረስ መመልከት ይቻላል። በውስጡ 20 ክፍሎች አሉት። ግድግዳው ላይ የተሰሩ ብዙ ጌጦች የነበሩት ሲሆን እንደ ጣሊያናዊው [[አመዶ]] የ1930 ጥናት የ[[ማግኔት]] ኮምፓስ ወደ ግድግዳዊ ሲጠጋ ኮምፓሱ በሃይል ዘውሮ ወደ 80 [[ዲግሪ]] እንደሚጠጋ ይጠቃሳል። ከዚህ ተነስቶ ግድግዳው ከማግኔታይት ባዛልት እንደተሰራ ይዘግባል (ገጽ 26)። የ[[የመን (አገር)|የመኑ]] አምባሳደር [[ሃሰን ኢብን አል-ሃያሚ]] ይህን ግምብ በ1640ዓ.ም. ተመልክቶ «ድንቅ ህንጻ፣ ውብ የሆነ የድንጋይና ኖራ ውጤት» በማለት እንደሚገልጸው ታሪክ አጥኝው ስቱዋርት ሞንሮ-ሄይ ዘግቦት ይገኛል።
ከቤተ መንግሥቱ ጫፍ ላይ የንጉሡ- የአፄ ፋሲል የቅኝት ማማ ይገኛል። በሦስተኛው ፎቅ ላይ የንጉሡ መኝታ ክፍል አለ። በሁለተኛው ፎቅ ላይ ደግሞ ፊት ለፊት የአክሊል ቅርጽ ያለው በረንዳ ይገኛል። ይህ በረንዳ የንጉሡ አዋጅ መንገሪያ፤ ሕግና ትእዛዛት ማሳወቂያ ነው። አንደኛው ፎቅ በረንዳ ላይ እንደየማዕረጋቸው የሚቀመጡ ሹማምንትና አፈ- ቀላጤዎች ከንጉሡ አንደበት ተቀብለው በተዋረድ አዋጁን ያሰማሉ። እንዲህ እያለም- ነጋሪት እየተጎሰመ፣ እምቢልታ እየተነፋ፣ ከበሮ እየተደለቀ አዋጁ ከሕዝቡ ጆሮ ይደርሳል። በቤተ መንግሥቱ አራቱም ማዕዘናት የክብ ቅርጽ ያላቸው እና ላቅ ብለው የሚታዩ ግምቦች አሉ። እነዚህም አራቱን ወንጌላውያን- ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስና ዮሐንስን ወክለው የተገነቡ ናቸው። የማዕዘን ግንቦቹ እያንዳንዳቸው ሦስት ሦስት መስኮቶች አላቸው ( በአንደኛ ፎቅ ላይ አንድ፣ በሁለተኛ ፎቅ ላይ አንድ፣ በሦስተኛ ፎቅ ላይ አንድ መስኮት ማለት ነው) የመስኮቶቹ ብዛትም 12 ሲሆን፤ ሐዋሪያትን ይወክላል።
ወደ አንደኛ ፎቅ ለመውጣት 32 ደረጃዎች አሉ። ደረጃዎቹም አፄ ፋሲል በ17ኛው ክፍለ ዘመን በ32ኛው ዓመት (በ1632 ዓ.ም) በትረ-ንግሥና መጨበጣቸውን ያጠይቃል። በአንደኛው ፎቅ የእንግዳ መቀበያ ክፍልን ጨምሮ የሴትና የወንድ ማዕድ ቤቶች፣ በወርሃ ክረምት የእሳት መሞቂያ፣ ንጉሱ ከእንግዶች ጋር የሚነጋገሩበት ክፍል እና መፀዳጃ ቤቶች ይገኛሉ። ክፍሎቹ በዚያን ዘመን በተሰሩና ውበታቸው ባልጠወለገ ጠንካራ የእንጨት በሮች የተከፋፈሉ ናቸው። የቤተ መንግሥቱ መግቢያ በርም እንዲሁ ከግዙፍ ጣውላ የተሠራ ሁለት ተካፋች በር ነው።
ቤተ መንግሥቱ ከጥቁር እና ከቀይ ጥርብ ድንጋዮች የተሰራ ነው። ግድግዳው ለዓመታት በሚቦካ ኖራ የተለሰነና የተጣበቀ ሲሆን እስከ አንድ ሜትር ተኩል ውፍረት አለው። ይህ የኖራ ማጣበቂያ በየጊዜው እየጠነከረ የሚሄድ እንጅ የሚላላ አይደለም።
ከቤተ መንግሥቱ ጀርባ ከግንቡ ጋር ተያይዘው የተገነቡ ሌሎችም ቅርሶች አሉ። የመታጠቢያ ቤቶች፣ የእስረኞች ማቆያ፣ የውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ ይጠቀሳሉ። ግን አብዛኞቹ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጉዳት ደርሶባቸዋል።
=== የፋሲል ገንዳ ===
ከፋሲል ግምብ አጠገብ ውሃ የነበረበት ገንዳ ይገኛል። ይሄ ገንዳ በጊዜው ለ[[ዋና]] እና [[ዓሣ]] ለማርቢያነት ያገለግል ነበር። ፋሲለደስ ዓሣ ተመጋቢ እንደነበር ይዘገባል (ገጽ 27)።
{{clear}}
[[ስዕል:AdyamSegedPalace.JPG|200px|right|thumb|ታላቁ ኢያሱ ግምብ]]
==ታላቁ እያሱ ግምብ ==
{{ዋና|ታላቁ እያሱ ግምብ}}
'''ታላቁ እያሱ ግምብ''' (አድያም ሰገድ ግምብ)፣ በንጉሱ [[ታላቁ እያሱ]] ዘመን ተገንብቶ በ1677 (ዘመነ ማቲዎስ) የተጠናቀቀ ነበር። የአናጢዎች መሪ [[ አናጢ ወልደ ጊዮርጊስ|ወልደ ጊዮርጊስ]] ግምቡን የሰራው ሲሆን በጊዜው ከ[[ጠቢቡ ሰለሞን]] ቤት የብለጠ ያምር ነበር በመባል የተደነቀ ነበር። <ref>Budge,( 1928) pp. 409</ref> የግምቡ ጣሪያ በወርቅና በከበሩ ደንጊያወች ያጌጠ ነበር። ግድግዳዎቹ ከዝሆን ጥርስና ከቅጠላቅጥል ጌጦች የተሰራ ነበር።<ref>[[ሪቻርድ ፓንክኸርስት]]፣ The Ethiopians: a history፣ ገጽ 111 </ref> ግምቡ በ[[2ኛው የዓለም ጦርነት]] ጊዜ በእንግሊዝ የአውሮፕላን ቦምብ ድብድባ የተጎዳ ቢሆም አብዛኛው ክፍሉ ግን አሁን ድረስ ሳይፈርስ ይገኛል።
[[ስዕል:Ethio w13.jpg|200px|thumb|right |ዮሐንስ ቤተ መጽሐፍ በግራ በኩል የሚታየው ህንጻ ነው፣ ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት በስተቀኝ ይታያል]]
==ዮሐንስ ቤተመጻሕፍት==
{{ዋና|ዮሐንስ ቤተመጻሕፍት}}
'''ዮሐንስ ቤተመጻሕፍት''' በ[[ፋሲልደስ]] ልጅ በ[[ቀዳማዊ አጼ ዮሐንስ]] የተገነባ [[ቤተ መጻሕፍት]] ሲሆን በፋሲል ግቢ ይገኛል። አማዶ በ1930 ብዙ ጌጣጌጥ እንደነበረውና ውጭውም ጥሩ መልክ ባለው፣ ከ[[ኑግ]] ዘይት በተሰራ ቢጫ ፕላስተር የተለጠፈ እንደነበር ይዘግባል። በዚሁ ወቅት የዚህ ህንጻ ሁለት ጎኖች የመፍረስ አደጋ ገጥሟቸው እንደነበርም ጽፎት ይገኛል (ገጽ 27)። አንድ ፎቅ ያለው ይሄ ህንጻ ምድር ቤቱ 3 ሰፋፊ ክፍሎች አሉት ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ ክፍል ከሁሉ የሚሰፋ የነበር ሲሆን ይህን ክፍል ከሁለት የሚከፍል [[ቅስት]] ነበረው። በተረፈ የፎቁ ክፍል ከሁለት የተከፈለ የነበር ሲሆን፣ ወደ ፎቁ የሚያወጣው ደረጃ ከቤተመጻህፍቱ በስተ ውጭ(ገጽ 27)።
==ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት==
{{ዋና|ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት}}
'''ዮሐንስ ጽሕፈት ቤት''' በ[[ፋሲልደስ]] ልጅ በ[[ቀዳማዊ አጼ ዮሐንስ]] የተገነባ በፋሲል ግቢ የሚገኝ ያስገነባው ንጉስ ጽህፈት ቤት የነበር ነው። እንደቤተመጻሕፍቱ ሁሉ፣ ይሄም ህንጻ አንድ ፎቅ አለው። የምድሩ ክፍል እንግዶችን ለመቀበልና ሌሎች ህዝባዊ በዓላትን ለማክበር ይጠቅም ነበር። ፎቅ ቤቱ በአንጻሩ እንደ መዝገብ ቤት ሲያገለግል የ[[ግብር]] እና የ[[ፍርድ ቤት]] መዝገቦችን ይይዝ ነበር (ገጽ 28)። ትንሽ አንስተኛ በር ወደ አንስተኛ ሰገነት መወጣጫ ደረጃ ስታመራ፣ ሌላ ሰፊ በር ደግሞ ወደ ውጭ ያመራል።
[[ስዕል:CasaDelCapo_cavarialler.jpg |200px|thumb|right|የፈረሰኞች አለቃ ቤት - በ1920ዎቹ ]]
==የፈረሰኞች አለቃ ቤት ==
{{ዋና|የፈረሰኞች አለቃ ቤት }}
የፈረሰኞች አለቃ ቤት በፋሲል ግቢ ዋና በር ጎንና ጎን ያሉ ባለ አንድ ፎቅ ግንቦች ናቸው። እኒህ ፎቆች ከሌሎቹ ህንጻዎች ለየት ባለ መልኩ ሳይፈርሱ ብዙ ዘመን አሳልፈዋል። ጣሊያናዊው [[አሌሳንድሮ ኮርቴ]] በ1930 ጥናቱን ሲያካሂድ በእኒህ ህንጻዎች የአጣጣሚ ሚካኤል ቄስ ይኖሩ እንደነበር ሳይዘግብ አላለፈም (ገጽ 38)። ወደ ላይ የሚያወጣ የውጭ ደረጃ አለው።
[[ስዕል:AttatamiMIKael.JPG|200px|thumb|left| አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል በ1920ዎቹ]]
== አጣጣሚ ሚካኤል ==
{{ዋና|አጣጣሚ ሚካኤል}}
'''አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል''' ፋሲል ግቢ ውስጥ በስተ ሰሜን ምስራቅ ክፍል ሲገኝ፣ [[ሰኔ ፲፪]] ቀን [[1708|፲፯፻፰]] ዓመተ ምሕረት ተመርቆ የተከፈተ ቤተ ክርስቲያን ነው። ወደቤተክርስቲያኑ የሚገባው በ[[እልፍኝ በር]] አድርጎ ነው። በዓፄ ዳዊት ዘመን ይተገነባው ይሄ ቤተክርስቲያን የአራት ማዕዘን ቅርጽ የነበረውና መልካም [[ውድር]]ን የተከተለ ነበር። ሁለት ሰገነቶች የነበሩት ሲሆን አንዱ ግን ወድቋል። ውስጡ ከ3 ክፍሎች ነበሩት (ገጽ 38)። የአጣጣሚ ሚካኤል ቄሶች በ[[አለቃ ገነት]] ማዕረግ እስካሁን ይታወቃሉ።
[[ስዕል: ICastelliDiGondar-MontiDellaCorte 0062.jpg|200px|thumb|left| የበካፋ ግምብ በ1920ዎቹ ]]
==በካፋ ግምብ ==
{{ዋና| በካፋ ግምብ}}
በካፋ ግምብ ፋሲል ግቢ ውስጥ የሚገኝ በአጼ [[በካፋ]] የታነጸ ነው። ግምቡ በግቢው በስተሰሜን በኩል ሲገኝ፣ ከ[[ፈረሶች ቤት]] ጋር የተያያዘ ነው። ይህ የዓፄ በካፋ ቤተ መንግሥት ነው። በ 'V' ቅርጽ የተሠራ ሲሆን 30 ሜትር ርዝመትም አለው። መሲህ ሰገድ በካፋ በፋሲል አምባ ያኖሩት ቅርስ ለግቢው አምስተኛው ቤተ መንግሥት ነው፡፡ በጣም ረዥም ሲሆን ከሁሉም የአምባው አብያተ መንግሥታት የተለየ ቅርጽ አለው። በዚህ ህንጻ በስተግራ በኩል ረዥም ግድግዳ ይታያል። በስተቀኝ ደግሞ ዋናው የቤተመንግሥቱ ክፍል አለ። ብቻውን የቆመው ግድግዳውና ዋናው ቤተ መንግሥት በ30 ሜትር ርዝመት ላይ ይገናኛሉ። ከመግቢያው ጀምሮ ግድግዳዎቹ እስከሚገናኙበት ድረስ ያለው ክፍተት እየጠበበ ሄዶ የ'V' ቅርጽ ይኖረዋል።
ብቻውን በቆመው ግድግዳና በዋናው የቤተ መንግሥቱ ግድግዳ መካከል የ'V' ቅርጽ ያለው ክፍት ቦታ አለ። ይህ ክፍት ቦታም ጣሪያ የሌለውና በልምላሜ የተሸፈነ ነው። በዘመኑ የነበሩ መኳንንትና የፈረሰኛ አዛዦች እንደየማዕረጋቸው ፈረሶቻቸውን የሚያቆሙት- በዚሁ ክፍት ቦታ ላይ ነበር። የቤተ መንግሥቱ በርና መስኮቶች እስካሁን ያሉ ጣውላዎች ናቸው፣ ከሁለት ተከፋች ናቸው። የቤተ መንግስቱ እልፍኝ ከጫፍ እስከ ጫፍ የተዘረጋ ነው። እስከ 300 ሰዎችንም የማስተናገድ አቅም አለው።
[[ስዕል:LionsCageByDawitIII.JPG |200px|thumb|right| አምበሶች ቤት -ፋሲል ግቢ]]
== አምበሶች ቤት==
{{ዋና| አምበሶች ቤት}}
'''አምበሶች ቤት''' በአጼ [[ሳልሳዊ ዳዊት]] የተሰራ በፋሲል ግቢ የሚገኝ አንበሶች ይኖሩበት የነበር ነው። እስከ 1984 ዓ.ም. አምበሶች ይኖሩበት የነበር ሲሆን በዚሁ አመት የመጨረሻው አንበሳ በሞት አለፈ።
[[ስዕል:MintewabTurkishBath.jpg |200px|thumb|right| ምንትዋብ ሐማም]]
==ምንትዋብ መታጠቢያ ==
{{ዋና|ምንትዋብ መታጠቢያ }}
የ[[ምንትዋብ መዋኛ]] ወይም [[የምንትዋብ መታጠቢያ]]በእቴጌ [[ምንትዋብ]] የተሰራ በፋሲል ግቢ ውስጥ ከ[[ምንትዋብ ግምብ]] አጠገብ የሚገኝ ቱርክ መታጠቢያ (ሐማም) ነበር። ስለሆነም ከህንጻው ስር ምድጃ ሲኖር፣ ውሃ በቱቦ ይገባለትና እንፋሎት እያተነነ የተለያዩ የሚሸቱ ቅጠሎች በላዩ ላይ እየተደረጉ ለህመም ፈውስ የሚገኝበት ክፍል ነበር። በዚህ መታጠቢያ ቤት የመጀመሪያው ክፍል እራቁትን ሆኖ ሰውነትን ለማሞቅ የሚያገለግል ሲሆን፣ ሁለተኛ የበለጠ ሰውነትን በማጋል ላብ የሚያስወጣ ነበር። ከዚህ ቀጥሎ በቅዝቃዛ ውሃ መታጠቢያ ክፍል ውስጥ መታጠብ ሂደቱን ያጠናቅቃል።
[[ስዕል:MentewabPalace.jpg |200px|thumb|left|ምንትዋብ ግምብ ]]
==ምንትዋብ ግምብ ==
{{ዋና| ምንትዋብ ግምብ}}
'''ምንትዋብ ግምብ''' ወይንም አልፎ አልፎ '''ትንሹ ኢያሱ ግምብ''' በእቴጌ [[ምንትዋብ]] የተሰራ ሲሆን በፋሲል ግቢ ይገኛል።
== ዳዊት ፫ ዙፋን ቤት==
{{ዋና|ዳዊት ፫ ዙፋን ቤት }}
የ'''ዳዊት ፫ኛ ዙፋን ቤት''' በ[[ቀዳማዊ እያሱ]] ልጅ በ[[ዳዊት ፫ኛ]] የተሰራ ነበር። የቀዳማዊ ዮሐንስ ግንቦች ከተገነቡ ከ15 ዓመታት በኋላ መሆኑ ነው። የዙፋን ቤቱ በግቢው በስተሰሜን በበ[[በካፋ ግምብ]] እና በ[[አጣጣሜ ቅዱስ ሚካኤል]] ቤተ ክርስቲያን መካከል ይገኛል። <ref name=Munro-Hay>Stuart Munro-Hay, ''Ethiopia, the unknown land: a cultural and historical guide'' (London: I.B. Tauris, 2002), pp. 126-128</ref> ይህ ሕንጻ በእርግጥ ቤተ መንግሥት ሳይሆን በዘመኑ የሚደረጉ ጉባኤዎች፣ ክብረ በዓላት የመዝሙርና የዝማሬ መርሐ ግብሮች፣ የሹመትና የሽረት ስነ ሥርዓቶች፣ የኪ ጥበብና የባሕል መዝናኛ ዝግጅቶችም የሚካሔዱት አዳራሽ ነው።
ይህ አዳራሽ ሰፊና ጣሪያ አልባ ነው። አጼ ዳዊት ሦስተኛ አዳራሹን ሲያስገነቡት ለመዝሙርና ለዝማሜ አገልግሎት ይውል ዘንድ አስበው ነበር። ጣሪያ አልባ አድርገው ማሠራታቸው ዘማሪያን ሲያመሰግኑ ወደ ሰማይ ሲያንጋጥጡ -ሲመለከቱ የሚከልላቸው ጣሪያ እንዳይኖር ነው የሚሉ አሉ።
የአጼ ዳዊት መዝሙር ቤት በአብዛኛው በዓመታዊ የንግሥና ክብረ በዓላት፣ በዓውደ በዓላትና በሌሎችም ጊዜያት ዝማሬና ዝማሜ ይቀርብበት ነበር። ንጉሱም ፊት ለፊት ከሚገኘው ባለፎቅ መድረክ ላይ ሆነው ይህንኑ መንፈሳዊ ሥርዓት ይታደማሉ። የአቋቋም የቅኔና ሌሎች ሊቃውንት በንጉሱ እና በታዳሚው ፊት ሆነው በያሬዳዊው ዝማሬና ዝማሜ ይሳተፋሉ።
አጼ ዳዊት መዝሙር ቤቱን ያስገነቡት በዋናነት ለመንፈሳዊው ዝማሬና ዝማሜ የነበረ ቢሆንም ቅሉ አዳራሹ ለሌሎችም ግልጋሎቶች ይውል እንደነበር፤ ከእነዚህ አገልግሎቶቹ ውስጥ ደግሞ አንዱ የሙዚቃ እና የሌሎችም ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶችን ማቅረቢያነትም ነበር። ኋላ መንፈሳውያኑ ዘማርያን እና ዓለማውያኑ ሙዚቀኞች ሊጣጣሙ ስላልቻሉ አዳራሹ ለሁለት እኩል እንደተከፈለ ይጠቀሳል። እንደሚወጣላቸው መርሐ ግብር መንፈሳውያኑ በቀኝ ሙዚቀኞቹም በግራ የአዳራሹ ክፍል ኪናቸውን ማቅረብ ጀመሩ።
በእንግሊዝ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች የተመታው ይኸው አዳራሽ የተወሰነው ግድግዳው ፈርሷል። መንፈሳዊውን ከዓለማዊው ሙዚቃ የሚለየው የመካከል ግድግዳ ፈርሷል።
[[መደብ:ፋሲል ግቢ]]
[[መደብ:ጎንደር]]
[[መደብ:ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ]]
==ማጣቀሻ ==
<references/>
{{መዋቅር}}
[[መደብ:ጎንደር]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ታሪክ]]
[[መደብ: ፋሲል ግቢ|*]]
f73mra1wkvj26nyruyhp0f63hc2kir5
መደብ:አድዋ
14
49702
382547
349871
2024-11-19T13:58:03Z
196.190.51.23
382547
wikitext
text/x-wiki
[[መደብ: ትግራይ]]
'''''ደብረ ገነት'''''
ከዓድዋ በሰተ ደቡብ ምብራቃዊ የሚገኝ ሲሆን ራህያ የሚባል ትንሽ ከተማ እና ደብረገነት ቅድስት ማርያም ፣ አቡነ ተክለሃይማኖት የሚባሉ ታላላቅ ቤተክርስትያን ያቀፈች ናት
gvwqrw8kuf6rj24yr5g2ucpp2515j0o
382553
382547
2024-11-19T21:18:49Z
200.24.154.84
ጽሑፉ በ«[[መደብ: ትግራይ]]» ተተካ።
382553
wikitext
text/x-wiki
[[መደብ: ትግራይ]]
p9we4bberi1pzgvyro69mx7dsmrz5en
ፋይዳ መታወቂያ
0
53944
382548
382515
2024-11-19T19:00:00Z
196.191.223.70
3796736130862380
382548
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Fayda National ID Card - Front.jpg|alt=|thumb|የፋይዳ መ930564157465
'''ፋይዳ''' የ[[ኢትዮጵያ]] ዲጂታል መታወቂያ ሲሆን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የነዋሪዎችን የተመጠነ የባዮሜትሪክ እና ዲሞግራፊክ መረጃ በመሰብሰብ አንድን ሰው ልዩ በሆነ ሁኔታ መለየት የሚያስችል ስርዓት ነው። የፋይዳ ቁጥር በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የተቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟሉ ነዋሪዎች የሚሰጥ ባለ 12 አሃዝ ልዩ መለያ ቁጥር ነው። የፋይዳ ቁጥር/ዲጂታል መታወቂያ/ የያዙ ነዋሪዎች በሀገሪቱ ውስጥ ማንነትን በማረጋገጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት ያስችላል ብልያንስ ነው።<ref>{{Cite web|title=National ID|url=https://id.gov.et/}}</ref> የታሰበው የተለያዩ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማግኘት እንደ ብሔራዊ እና የግል መለያ ሆኖ እንዲያገለግል ነው። <ref>{{Cite web|title=Digitalizing Identity: Precautionary Thoughts on Ethiopia’s “Fayda” Number|url=http://opiniojuris.org/2022/02/10/digitalizing-identity-precautionary-thoughts-on-ethiopias-fayda-number/}}</ref>
አላማው በሀገር አቀፍ ደረጃ የባዮሜትሪክ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓትን በመተግበር ሁሉም ብቁ የኢትዮጵያ ዜጎች እና ነዋሪዎች መመዝገብ ነው። <ref>{{Cite web|date=2023-07-10|title=NBE to Make Digital ID Primary for Use by Banks – Ethiopian Monitor|url=https://ethiopianmonitor.com/2023/07/10/nbe-to-make-digital-id-primary-for-use-by-banks/|language=en-US}}</ref>
== ዋቢዎች ==
{{Reflist}}
n2c2io0g1ngaa1wi459a2ainlw9kybe
382550
382548
2024-11-19T21:02:12Z
200.24.154.84
382550
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Fayda National ID Card - Front.jpg|alt=|thumb|የፋይዳ መታወቂያ ]]
4652 4964 0176 3795

r58ygyal9761xhsayszats8a5wqnqug
382551
382550
2024-11-19T21:03:27Z

thjr851ktuce3hlm5xnd3g0pgb0wy0k